47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን በዛሬው እለት ስልጣን የሚረከቡት ዶናልድ ትራምፕ ጾታ የቀየሩ አትሌቶች በሴቶች ስፖርት ላይ እንዳይሳተፉ እንደሚከለክሉ አስታወቁ። ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ...
ንብረትነቱ የቻይናው ባይቲዳንስ የሆነው ቲክ ቶክ በመጨረሻው ሰአት ለተጠቃሚዎቹ ባስቀመጠው መልእክት "ቲክ ቶክን የሚያግደው ህግ በአሜሪካ ጸድቋል። ይህ ማለት እንዳለመታል ሆኖ ከአሁን በኋላ ቲክቶክን ...
እስራኤል ሶስቱ ሴት ታጋቾቹ በተቀመጠው የሰአት ገደብ (1400 GMT) መሰረት እጇ እስከሚገቡ ድረስ ስማቸውን ይፋ ላታደርግ እንደምትችል ይጠበቃል። የታጋቾችና የጠፉ ቤተሰቦች ፎረምም የሚለቀቁትን ...
ትልቅና በጣም መርዛማ ከሆኑት የዓለም የሸረሪት ዝርያዎች ውስጥ እጅግ አደገኛ የሆነው በአውስትራሊያ ሳይንቲስቶች ተገኝቷል። ሸረሪቱ ከተለመደው እና 1.97 ኢንች ከሚረዝመው የስድኒው ፈነልዌብ ሸረሪት ...
በአዲስ አበባ ጃንሜዳ የጥምቀት በዓል ሲከበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባስተላለፉት መልዕክት "የሰው ልጅ ዘላቂ ህይወትን መቀዳጀት የሚችለው ...
(ወንዶችና ወታደሮች) የሚለቀቁበትንና የእስራኤል ወታደሮችን ሙሉ በሙሉ ከጋዛ የሚወጡበትን ሂደት የሚይዝ ነው። የመጨረሻው ምዕራፍ ደግሞ የሞቱ ታጋቾችን አስከሬን መመለስና የፈራረሰችውን ጋዛ ዳግም ...
ፕሬዝደንታዊ በዓለ ሲመት በከባድ ቅዝቃዜ ምክንያት በአዳራሽ ውስጥ የተካሄደው የቀድሞው ፕሬዝደንት ሮናልድ ሪገን በ1985 ለሁለተኛ ዙር የስልጣን ዘመናቸው በዓል ሲመት በፈጸሙበት ወቅት ነበር። ...
ትራምፕ በዓለ ሲመታቸውን ከመፈጸማቸው ቀደም ብሎ ንብረትነቱ የቻይናው ባይትዳንስ የሆነው ቲክቶክ በአሜሪካ አገልግሎት መስጠቱን አቁሟል። ቲክቶክ አገልግሎቱን ያቆመው የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቲክ ...
በዚህም ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት ያሉ የእምነቱ ተከታዮች የጥምቀት በዓልን በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ለዘመናት እያከበሩ እዚህ ደርሰዋል። በዓሉ ዛሬ ማለትም ጥቀምት 11 ከሚከበርባቸው ሀገራት ...
በሎስ አንጀስ በተቀሰቀሰው የሰደድ እሳት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 25 ደርሷል የተባለ ሲሆን፤ ከ12 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶች እና ህንጻዎች በእሳት አደጋው ወድመዋል። በአሁኑ ወቅት እሳቱ ምን ላይ ይገኛል? በአሁኑ ወቅት በ6 ...
ይህን ተከትሎም በተለይም ለብዙ ዓመታት ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፉ የመጡ ኩባንያዎች በአዲሱ ህግ ደስተኞች እንዳልሆኑም ተጠቅሷል። እንደ ዘገባው ከሆነ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2024 ዓመት ውስጥ ብቻ ...
የኢራን ሃይማኖታዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ በኤክስ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት "የጋዛ ህዝብ ትዕግስት እና የፍልስጤማውያን ብርቱ ትግል እስራኤል እንድታፈገፍግ አድርጓል" ብለዋል። የኢራን አብዮታዊ ዘብም ...