搜索优化
Rewards
English
搜索
Copilot
图片
视频
地图
资讯
购物
更多
航班
旅游
酒店
房地产
笔记本
Top stories
Sports
U.S.
Local
World
Science
Technology
Entertainment
Business
More
Politics
过去 7 天
时间不限
过去 1 小时
过去 24 小时
过去 30 天
按时间排序
按相关度排序
ALAIN
10 小时
በሰሜን ሶማሊያ የአይኤስ ታጣቂዎች ቁጥር በእጥፍ ...
በስፍራው የታጣቂዎች ቁጥር በሁለት እጥፍ ማደጉን የተናገሩት የዕዙ ዋና አዛዥ ማይክል ላንግሊ ቡድኑ በአካባቢው አዳዲስ ታጣቂዎችን እየመለመለት ሲሆን በተጨማሪም በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ አባላቱን ...
ALAIN
11 小时
በአማራ ክልል የቀጠለው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ...
በአማራ ክልል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ዋነኛ ተፋላሚዎች ወደ ድርድር እንዲመጡ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት በተቋቋመው የሰላም ምክር ቤት ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ እያቸው ተሻለ በበኩላቸው በአማራ ክልል ...
ALAIN
11 小时
ሩቶ የመንግስት የስልጣን ዘመን በሁለት አመት ...
የኬንያ ሴኔት አባላት የመንግስት የስልጣን ዘመንን ለማራዘም ያዘጋጁት ረቂቅ ህግ ከፕሬዛዳንት ዊሊያም ሩቶ ተቃውሞ ገጥሞታል፡፡ ፕሬዝዳንቱ የጥቂት ግለሰቦችን የፖለቲካ ፍላጎት ለማሳካት እና የስልጣን ...
ALAIN
12 小时
የአሜሪካው የስለላ ድርጅት የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል
የሃንኩክ ዩኒቨርሲቲ የአለማቀፍ ፖለቲካ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ ማሶን ሪቺ በበኩላቸው የሲአይኤ የመረጃ አቀባዮች የቅጥር ማስታወቂያ አሜሪካ የተጋረጠባትን የደህንነት ስጋት የምትመለከትበትን መንገድ ያሳያል ...
ALAIN
15 小时
የየመኑ ሃውቲ በማዕከላዊ እስራኤል “ወሳኝ ኢላማዎችን ...
እስራኤል ባለፈው እሁድ በሆዴይዳህ ወደብ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ስድስት ሰዎች መሞታቸውና ከ57 በላይ ሰዎች መቁሰላቸው ይታወሳል የሃውቲ ቃል አቀባይ ያህያ ሳሬ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ ...
ALAIN
16 小时
ጀርመን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለሚገዙ ሰዎች 6 ...
አሽከርካሪዎች በነዳጅ የሚሰራ ንብረታቸውን ወደ ኤሌክትሪክ ከቀየሩ የገንዘብ ሽልማት መክፈል አንዱ ማበረታቻ ሲሆን በተለይም አዲስ የኤሌክትሪክ መኪና ለሚገዙ ሰዎች 6 ሺህ የሮ የቦነስ ክፍያ ...
ALAIN
17 小时
እስራኤል በኢራን የምትሰጠው የአጸፋ ምላሽ የኒውክሌር ...
ኢራን በእስራኤል ላይ በባለስቲክ ሚሳኤሎች ጥቃት መፈጸሟን ተከትሎ ከፍተኛ የአጸፋ ምላሽ ከኔታንያሁ አስተዳደር እንደሚጠብቃት እየተነገረ ይገኛል። ወታደራዊ ማዛዣዎችን እና ካምፖችን ኢላማ እድርጓል ...
ALAIN
18 小时
የመስከረም 23 2017 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን ምን ...
ባንኩ ዛሬ መስከረም 23 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ዶላርን ...
ALAIN
18 小时
ቤሩት እንዴት አደረች? በደቡባዊ ሊባኖስ እየተካሄደ ...
የቃል አቀባዩ አስተያየት በቤሩት የሚፈጸመው ድብደባ እንደሚቀጥልና እስራኤል በሊባኖስ የሄዝቦላህን ዋሻዎችና ሌሎች መሰረተ ልማቶች ለማፈራረስ “የተገደበ ዘመቻ” ነው በሚል የጀመረችው የእግረኛ ውጊያ ...
ALAIN
1 天
ኬንያዊያን በሐቀኝነታቸው የሚወዷቸው ሪጋቲ ጋቻጉ ...
የፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ምክትል የሆኑት ጋቻጉ የህዝብ ተቃውሞ እንዲባባስ ድጋፍ አድርገዋል በሚል ከስልጣናቸው ሊነሱ ይችላሉ ተብሏል ቀስ በቀስም የኬንያ ዋነኛ ፖለቲከኛ መሆን የቻሉት እኝህ ሰው ...
ALAIN
1 天
ብሔራዊ ባንክ ለአምስት የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአምስት ባንክ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች የስራ ፈቃድ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ ባንኩ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎትና ተደራሽነትን ለማስፋፋት እንዲሁም የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ...
ALAIN
1 天
የኢራን ባለስቲክ ሚሳኤሎች እና የሚያካልሉት ርቀት
ከ3000 በላይ ሚሳኤሎች እንዳሏት የሚነገርላት ቴሄራን የባለስቲክ ፣ የሀይፐርሶኒክ እና ክሩዝ ሚሳኤሎች ባለቤት ናት። እነዚህ ሚሳኤሎች በአየር ላይ በመተጣጠፍ ለአየር መቃወሚያዎች አስቸጋሪ በመሆን ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果
反馈