አወዛጋቢው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ነጩ ቤተ መንግስት (ኋይት ሀውስ) ተመልሰዋል፡፡ ከሰአታት በኋላ በሚካሄደው በዓለ ሲመት ቃለ መሀላ ፈጽመው የሀያሏን ሀገር መሪነት ...
ከሶሪያ ጋር 911 ኪሎሜትር ድንበር የምትጋራው ቱርክ 13 ወራትን ባስቆጠረው የሶሪያ የእርስበእርስ ግጭት በሶሪያ ብሔራዊ ጦር ስር ለሚዋጉ አማጺያን ዋነኛ ደጋፊ ነበረች። ቱርክ ከሶሪያ ጋር ...
መንግስት ችግሩን ለመቅረፍ እያደረገ በሚገኘው እንቅስቃሴ በጃፓን የሚገኙ 10 ማዘጋጃ ቤቶች የቅርብ ዘመድ የሌላቸውን አረጋውያን ለመደገፍ የመኖሪያ ቤት ጥቅማ ጥቅሞችን እና ሌሎች እገዛዎችን ለማድረግ ...
47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን በዛሬው እለት ስልጣን የሚረከቡት ዶናልድ ትራምፕ ጾታ የቀየሩ አትሌቶች በሴቶች ስፖርት ላይ እንዳይሳተፉ እንደሚከለክሉ አስታወቁ። ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ...
እንዲሁም የዶናልድ ትራምፕ ባለቤት ሜላኒያ ትራምፕ ከባላቸው አንድ ቀን ዘግይተው "ሜላኒያ ዶላር" የተሰኘ ክሪፕቶከረንሲ ለገበያ አቅርበዋል። ሜላኒያ ዶላር እስካሁን የ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር ...
ከሁለት ወር በፊት በተካሄደው የአሜሪካው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያሸነፉት ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ በይፋ ስልጣን ይረከባሉ። 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የሆኑት ትራምፕ ስልጣን መረከቢያቸው ጥቂት ሰዓታት ሲቀሩት በርካታ ዲፕሎማቶች ስራቸውን እየለቀቁ ነው ተብሏል። ...
ንብረትነቱ የቻይናው ባይቲዳንስ የሆነው ቲክ ቶክ በመጨረሻው ሰአት ለተጠቃሚዎቹ ባስቀመጠው መልእክት "ቲክ ቶክን የሚያግደው ህግ በአሜሪካ ጸድቋል። ይህ ማለት እንዳለመታል ሆኖ ከአሁን በኋላ ቲክቶክን ...
እስራኤል ሶስቱ ሴት ታጋቾቹ በተቀመጠው የሰአት ገደብ (1400 GMT) መሰረት እጇ እስከሚገቡ ድረስ ስማቸውን ይፋ ላታደርግ እንደምትችል ይጠበቃል። የታጋቾችና የጠፉ ቤተሰቦች ፎረምም የሚለቀቁትን ...
በአዲስ አበባ ጃንሜዳ የጥምቀት በዓል ሲከበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባስተላለፉት መልዕክት "የሰው ልጅ ዘላቂ ህይወትን መቀዳጀት የሚችለው ...
ትልቅና በጣም መርዛማ ከሆኑት የዓለም የሸረሪት ዝርያዎች ውስጥ እጅግ አደገኛ የሆነው በአውስትራሊያ ሳይንቲስቶች ተገኝቷል። ሸረሪቱ ከተለመደው እና 1.97 ኢንች ከሚረዝመው የስድኒው ፈነልዌብ ሸረሪት ...
(ወንዶችና ወታደሮች) የሚለቀቁበትንና የእስራኤል ወታደሮችን ሙሉ በሙሉ ከጋዛ የሚወጡበትን ሂደት የሚይዝ ነው። የመጨረሻው ምዕራፍ ደግሞ የሞቱ ታጋቾችን አስከሬን መመለስና የፈራረሰችውን ጋዛ ዳግም ...
በዚህም ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት ያሉ የእምነቱ ተከታዮች የጥምቀት በዓልን በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ለዘመናት እያከበሩ እዚህ ደርሰዋል። በዓሉ ዛሬ ማለትም ጥቀምት 11 ከሚከበርባቸው ሀገራት ...