On January 14, 2025, President Biden honored nearly 400 early-career scientists and engineers with the Presidential Early ...
የአማራ ክልል ዳኞች ማኅበር፣ በክልሉ በዳኞች ላይ የሚፈጸመው እስርና እንግልት እንዲቆም ላቀረበው አቤቱታ ከጊዜያዊ ምላሽ በስተቀር ለችግሩ ዘለቄታዊ መፍትሄ አለማግኘቱን ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል ...
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ይህንን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን ንግግር አያይዞ በ X ባወጣው መግለጫ “ሰላም ስጦታ አይደለም – የመስዋዕትነት ውጤት እንጂ” ብሏል። አክሎም በአካባቢው ሰላምን ...
” አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በማረፋቸው የተሰማኝን ኀዘን እገልጻለሁ ” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ” በሚችሉት ሁሉ ሀገራቸውንና አፍሪካን ያገለገሉ፣ በአቋማቸው ጽኑ፣ ሕዝቦችን ለማቀራረብ የተጉ፣ እውነት ነው ብለው ...
ኢትዮጵያና ሶማሊያ መቅዲሾ ውስጥ ከትናንት በስተያ ካካሄዱት ውይይት በኋላ ለሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ድጋፍ ተልዕኮ ስኬት በትብብር ለመስራት መስማማታቸውን ኢትዮጵያ አስታውቃለች።ሶማሊያም ከኢትዮጵያ ጋር ...
ብዙም ያልተለመደ ካንሰር እንዳለባት በመታወቁ ስምንት የአካል ክፍሎቿ እንዲወገድላት የተደረገች ሴት ህክምናዋን ጨርሳ ወደ ሥራዋ ተመለሰች። ...
በቅርቡ ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን የቀረበው የሐረሪን ክልል በኦሮሚያ የመጠቅለል አጀንዳ የነባር ሕዝቦችንና የብሔር ብሔረሰቦች የራስን ዕድል በራስ የማስተዳደር ሕገ መንግሥታዊ መብትን የሚፃረር፣ በምሥራቅ… ...
ድራማው ጥንታዊ እና የዓለማችን የቁንጮ ማማ ላይ ከደረሱት አንዱ በሆነው የአክሱም ስልጣኔ ላይ የሚያጠነጥን ነው። ...
በጃፓኗ ቶኪዮ የሞተር ብስክሌት ክብደት እና ስፋት ያለው ብሉፊን የተባለ ቱና በ207 ሚሊዮን ዩን ተሸጧል። ...
የትራምፕ የማር-አ-ላጎ ሪዞርት አባላት ተመራጩ ፕሬዘዳንት ትራምፕ ሜሎኒን ሲያስተዋውቋቸው በጭብጨባ ሲቀበሏቸው የሚያሳዩ ቪድዮዎች በማህበራዊ ሚድ… ...
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ድርጊቱን “ሆን ተብሎ የተፈጸመ ግድያ” ሲሉ ፈርጀውታል። ...
ምንም እንኳ ዩናይትድ በጨዋታው እየተመሩ ቢሆንም አማድ ዲያሎ ባስቆጠራት ጎል አቻ በመሆን ከአንፊልድ ከባድ የሚባል አንድ ነጥብ ይዘው ተመልሰዋል። ...